እእ ይሄን ስላችሁ ምን እንደሚሰማችሁ አላውቁም እንዴት እንደምትረዱኝም አላውቅም ግን ልንገራቹህ እና እናንተው ወስኑ፣10 ክፍል ነኝ በአለማዊው ትምህርት ፣ ድሮ ኤለመንተሪ እያለው የራስ መተማመን ፣ጉብዝና ሚያህለኝ የለም ነበር ግን ጎበዝ ጎበዝ ልጆች ተመርጠን 9 ስንገባ ድሮ አንደኛ ምወጣ ልጅ አስራ ምናምነኛ ጥያቄ አስተማሪ እየጠየቀኝ አልመልስም ፣ሲቀጥል ደሞ የአብነት ተማሪ ነኝ ፣ ግን ሚያስጠላው ነገር... ግለ ወሲብ እፈፅማለሁ😔 ግን ለማቆም እሞክራለሁ ግን እንዴት አንዳንዴ የማቃቻው ትላልቅ ልጆችና ከዩኒቨርስቲ ሲመረቁ በቃ ሳያቸው ምናምን ነገሮች ሲሳካላቸው እነሱም ዘፈን ማዳመጥ ከ ሴት ጋር ምናምን አለህ አይደል ወጣ ያለ ባህርይ ስላላቸውን ብዬ አስብ እና ከቤተክርስቲያን ርቄ ወደዛ እንድሄድ ይገፍፍኛል ግን እመቤቴ ትክበርልኝ አልተወችኝም ፣በቃ አሁን ከናንተ ምፈልግው ምን ላድርግ? ከሚፈልገው በላይ እጥራለሁ ግን አልቻልኩም እና የሱ ሰበብ ይመስለኛል በትምህርቴም ዝቅተኛ ውጤት እንዳመጣ ያደረገኝ እናንት ምን ትመኩሩኛለችሁ ? እኔ ማርያምን በበመንፈሳዊ አለም ውስጥ በቤተክርስቲያን እቅፍ ውስጥ ነውመኖር ምፈልገው ፣እና ቆይ ይህን ነገር እርግፍ አርግቼ ላልመለስበት ርቄው ሄጄ ፣እመቤቴን ተማፅኜ ለድቁና ክብር መብቃት አልችልም? ደሞ እስኪ በአለማዊውም ያኔ 10 ክፍል እያላቹ በሁለቱም አለም ውስጥ እንዴት ኖራቹው?
Nov 15, 2021diyabilos ymiftnew y egziabher lejn new agelgayun, askedashun .. enkuan eja bhaymanot yalbrtanew kedusan abatoch btarik mnawekachew endteftnu tarik astmron yele... Slzi wendme ehe y sega fetna new lek endalhonk kamnk ketsesetk cheru amlak ykeblkal. berta fekrun aseb kmnm bselot ena tsome berta kbetu aterak yker bay new .. emberhan terdak .
Nov 15, 2021