ለድቁና ከሚያስፈልጉት በተጨማሪ ቅዳሴን የካህናቱን ዘርዕ እና ኪዳን ማወቅ ግዴታ ሲሆን ከኪዳን በፊት የሚባሉት የሌሊት ድርሳናትን መማር አለብህ።
Nov 15, 2021ለድቁና ከሚያስፈልጉት በተጨማሪ ቅዳሴን የካህናቱን ዘርዕ እና ኪዳን ማወቅ ግዴታ ሲሆን ከኪዳን በፊት የሚባሉት የሌሊት ድርሳናትን መማር አለብህ።
Nov 15, 2021ቅዳሴ ከተማርክ በቂ ነው ግን ሌሎች ትምህርቶችን ብታው የይከፋም በተለይ አንድምታዎች ምናምን ሰዎችን ለማስተማር እንዲረዳ
Nov 15, 2021መጀመሪያ ቤተክርስቲያን ሂድ እስኪ
Nov 17, 2021