#education
ሰላም guys software engeenering ለመማር ፈልጌ ነበር እና ምን ምን ነገሮች ያስፈልጉኛል (ዉጤትስ ስንት መሆን ያስፈልጋል?)?
Nov 15, 20212 engagements
ሰላም guys software engeenering ለመማር ፈልጌ ነበር እና ምን ምን ነገሮች ያስፈልጉኛል (ዉጤትስ ስንት መሆን ያስፈልጋል?)?
Nov 15, 2021Only good typing speed እንደ መጀመሪያ
Nov 15, 2021Basic computer skill kaleh beki new... lelawn kes eyalk eyetemark new yemtakew.
Nov 15, 2021