ሰላም ሰዎች እስኪ እኔን እንደ ታናሽ ወንድም እዩ እና አሪፍ ሚባለውን 1-5 ዩኑቨርሲቲ ጦቅሙኝ pls🙌 civil or cotom engineering ነው መማር ምፈልገው ስተመርጡ ፀጥታ ። ጥሩ ጊቢ( dorm . Toilet wifi. Food ) ውጤት ብዙ ማይቆለፍበት እና ምንም ኦሮምኛ የማልችል ሸገሬ መሆኔን ልብ እያላቹ 🙂
Nov 14, 2021Enesun hulu yamuala university gena altkefetem brother
Nov 15, 2021