Henos76
#technology
Hy guys✋ ስልኬ Itel A16+ (8GB Storage + 1GB Ram) ነበር እና ሁሌ Space Full እያለ አስቸግሮኛል even ስልኬ ላይ ያሉትን App & File እስከ 1GB የሚሆን ፋይል አጥፍቼ እራሱ አንድ ሀለት ቀን ቆይቶ እዛው ተመልሶ ቀንሶ Insufficient Space ይለኛል😕 Solution ካለው Pls🙏
Nov 14, 20215 engagements