የመኪና ድምፅ😜
Nov 15, 2021የመኪና ድምፅ😜
Nov 15, 2021Ahun yesewochn tiyake eyemelesku slehone tiru simet lay negn...sewochn merdat yasdestal.
Nov 15, 2021የ ቢንቢ ድምፅ እየተሰማኝ ነው ባባረው ባባረው አልሄድ አለ😂
Nov 15, 2021Tedegagami hiwot ksegno -arb ywalkuten welo zarem ledegmew new eyalku eyasebku new
Nov 15, 2021Btam ds blognal
Nov 15, 2021የሃገሬ ሰው ሲሞት በርሃብ በጥይት በኑሮ ውድነት እናንተ ወጣቶች ማንነታችሁን አጥታቹ የሰው ሃገር ናፋቂ መሆን ሙስና መብዛት ወጣቱ ለአቅመ ደካማ ለ ታላላቆቹ አለመታዘዝ እረ ስንቱ ውይይይይ በተለያየ ገጠመኝ ውጪ ወጥቻለሁ ለሰው ያላቸው ክብር ለህግ ያላቸው ፍረሃት ስራ ወዳድነታቸው ሁሉ ነገር ጥሩ አርገውታል ግን ተፈጥሮ በድሏቸዎል ብዙዎቹ ጣኦት ነዎ ሚያመልኩት ከአፈር አንፃር እንኳ እኛ ሰፈር ስንቀመጥ እሚያስጠላን እዛ ውድ ነው ሁሉም ሰው የተከለው ነው የተፈጥሮ ትንሽ ነው አዲስ አበባ ያለ ሰው ሃገር ማለት አዲስ አበባ ይመስለዎል ሌላም ቦታ ያለ እንዛ ሃገረ ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ለመባላትም ሀገር ሲኖር ነው he is crazy The last night 🌃 party was crazy 🤪 um crazy about u girl!!! ወዘተን ስንጠሸም ማበዳችን እንደ ጥሩ ገለጭ እናየዎለን እሱ እንዳለ ሆኖ ለማበድም ግን ሃገር ያስፈልጋል ዛሬ እኛ ስለበላን እሚራብ የለም ካልን ምኑን ኖርነው በተቻለን መጠን ቀና፣ጎበዝ፣ታታሪ፣ነገሮችን መቋቋም እሚችል ሰው እንሁን ::መልካም ቀን!
Nov 15, 2021ተስፋ መቁረጥ
Nov 15, 2021ጩሂ ጩሂ Eyalegh nw
Nov 15, 2021Yemekina dimts
Nov 15, 2021Betaaaaaam siledeberegn mn mareg indalebgn iyasebku nw
Nov 15, 2021Zefen eytsmagn nw
Nov 15, 2021This is how i feel
its tough time bro we feel many things at the same time
Nov 15, 2021