#religion
Menkuse lemhon dnglena yasflgal? Le memnkose ande sew kewsene bohala lmndnw gedam yalu abatoch mayfkdut
Nov 14, 20213 engagements
Menkuse lemhon dnglena yasflgal? Le memnkose ande sew kewsene bohala lmndnw gedam yalu abatoch mayfkdut
Nov 14, 2021ለምንኩስና ድንግልና የግድ አያስፈልግም። የሚያስፈልገው ራስክን መካድ መስቀሉን ተሸክመክ ክርስቶስን መከተል ለዓለም መሞት ብቻ ነው። በ2ነገር አይፈቅዱም 1. ከብቃት ደረጃ ከደረሱ ክፍልክ ምንኩስና እንዳልሆነ በመንፈስ ቅዱስ ስለሚገለጥላቸው። ምሳሌ ዮስቴና የአቡነ ሐብተማርያም እናት። ለመመንኮስ ሄዳ የበቃው የነቃው መነኩሴ ክፍሏ ምንኩስና እንዳልሆነ ከማሕጸኗ ዓለምን በጸሎቱ በቃል ኪዳኑ የሚያስምር ደግ እንደሚገኝ ገልጾላት ወደ ዓለም ተመልሳ ሐብተማርያምን አስገኝታልናለች። 2. ለፈተና ይኽ ማለት በእውነት ሳይሆን በስሜት ምንኩስናን ለምንጀምር ሰዎች ወደ ምንኩስና ሕይወት ከገባን በኋላ እንዳንጸጸት ምንኩስናችንን እንዳናፈርስ ከድጡ ወደ ማጡ እንዳንሆን ሲሉ ከልባችን እንድንመክር ነው። በጥቂቱ።
Nov 14, 2021Esun yenbs abatishn tyki kkkkkkkkkk😂😂😂
Nov 15, 2021የነብስ አባትሽን ጠይቂ አንድ ነገር ነው። ያልገባኝ ያስገለፈጠሽ ነገር ነው🤔
Nov 17, 2021