#education
የ9ኝ ና የ10 የ transcript ውጤት ሲጠፋ እንደ አዲስ ለማውጣት የተማርኩበት ትምህርት ቤት ነው ምሄደው ወይስ ትምህርት ቢሮ? መረጃው ያላቹ ወይም ከዚ በፊት ያወጣቹ ተባበሩኝ
Nov 14, 20216 engagements
የ9ኝ ና የ10 የ transcript ውጤት ሲጠፋ እንደ አዲስ ለማውጣት የተማርኩበት ትምህርት ቤት ነው ምሄደው ወይስ ትምህርት ቢሮ? መረጃው ያላቹ ወይም ከዚ በፊት ያወጣቹ ተባበሩኝ
Nov 14, 2021ትምህርት ቤት ነው መሄድ ያለብህ
Nov 14, 2021ትምህርት ቤቱ ጋር ሂደህ/ሽ ማነጋገር ነው ያለብህ/ሽ
Nov 14, 2021Ur school
Nov 14, 2021Yetmarkbet t.bet new degami yawtulehal
Nov 14, 2021ትምህርት ቤት ነው የሚሆነው የ11 አውጥቼ አውቃለሁ ግን መጥፋቱን ከፖሊስ ጣብያ ወረቀት ሊሉ ይችላሉ። ካሉ አቅራቢያህ/ሽ ካለ ፖሊስ ጣቢያ ሄደህ/ሽ እዛው አካባቢ መጥፋቱን አሳውቅ
Nov 14, 2021yetmerkibet tmrt bet nw metehdewu
Nov 14, 2021