የኢትዩጺያ ሰለም አስከባሪ ጦር በአብዬ(sudan & south sudan) ከ10.000 - 12.000 ያለዉ ጦር 85 በመቶ የትግራይ ተወላጅ ነዉ. ወራዊ ደሞዙ 1000-1300 dollar ነዉ. ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ ? 1. 10.000 ወታደር x 1000 dollar = 10.000.000 dollar ወደ ብር ሲቀየር 500.000.000 ብር ነዉ. ይህን በ 85 ፐርሰንት ስንቀይረዉ የትግራይ ተወላጅ ብቻ ከ400.000.000 - 450.000 000 ነዉ የሚያገኘዉ. ይህ ሁላ ብር የት ነዉ የሚሄደዉ? 2. ትግራይ ከኢትዩጺያ ከተገነጠለች የወታደሮቹ እጣ ፋንታ ምንድን ነዉ?
Nov 14, 2021What the hell are you talking about? What kind of soldier from a third world country earns more than $1000 a month?
Nov 14, 2021