✅መቻቻል ✅መተማመን ✅ኢኮኖሚ አቅምን አስቀድሞ መገንባት ✅በእድሜ እና በአእምሮ ማቹርድ መሆን ✅አለመቀላወጥ ✅ሶስተኛ ወገንን ጣልቃ አለማስገባት ካልባሰ በቀር ✅በፀብ (በንዴት) ወቅት ለተወሰነ ሰአት ገለል ማለት ከዛ አከባቢ ✅ጠዋት እና ማታ ውሎዋችሁን መጠያየቅ ✅አማቾችን ዘመዶችን በትዳራችሁ ጉዳይ ላይ ጣልቃ አለማስገባት
Nov 26, 2021✅መቻቻል ✅መተማመን ✅ኢኮኖሚ አቅምን አስቀድሞ መገንባት ✅በእድሜ እና በአእምሮ ማቹርድ መሆን ✅አለመቀላወጥ ✅ሶስተኛ ወገንን ጣልቃ አለማስገባት ካልባሰ በቀር ✅በፀብ (በንዴት) ወቅት ለተወሰነ ሰአት ገለል ማለት ከዛ አከባቢ ✅ጠዋት እና ማታ ውሎዋችሁን መጠያየቅ ✅አማቾችን ዘመዶችን በትዳራችሁ ጉዳይ ላይ ጣልቃ አለማስገባት
Nov 26, 2021S*x
Nov 26, 2021menegager ena b negeger mamen
Nov 26, 2021ትዳርን ስኬታማ ለማድረግ ወንዱ ራሱን ከሌሎች ባል ጋር ሳይሆን ከ ክርስቶስ ጋር እያነጻጸረ ዘወትር እርሱን ወደ መምሰል መጠጋት ። እንግዲህ ባል ክርስቶስን የሚመስል ከሆነ የሚስት ሚና ደሞ ግልጽ ነው ። እግዚአብሔርን የማናውቅ ከሆነ ትዳር ትርጉም አይሰጠንም ። ምክንያቱም ትዳር እግዚአብሔርን ማክበርያ አንድ መንገድ ስለሆነ ።
Nov 26, 2021Begilts menegager ina metemamen alebachew
Nov 26, 2021Chgr sinor wendu chgru yalew esus gar bcha endehone argo alemaseb and viceversa...
Nov 26, 2021በሀይማኖት መታሰር😊
Nov 26, 2021Be negeroch hulu fetarin maskedem mewaded mekebaber ..
Nov 26, 2021chikickik masweged
Nov 26, 2021መፀለይ እስኪ ሚስማማ ✅
Nov 27, 2021Kalu endemilewu bal mistun siwedat mist lebalua sitigeza nw...... Hulum befikir silemitekalel ketinanishua sihitet yilik fikrachewu yashenifal....
Nov 26, 2021Mefatat
Nov 26, 2021