ሰዎች አንድ ነገር ተቸግሪያለው በወንድምነት የቀረብኳቸው ሴቶች ለኔ ያላቸው ስሜት ጥቂት ቆይቶ ይቀየራል። አንዴ ወይም ሁለቴ ቢሆን አጋጣሚ ነው ይባላል እኔ ግን ሁልጊዜ ነው የሚያጋጥመኝ። በተለይ ሴቶች እስኪ ንገሩኝ በወንድምነት የቀረባችሁን ወንድ ለፍቅር እንድታስቡት የሚያስገድዳችሁ ምኑ ሊሆን ይችላል???
Nov 14, 2021May be ur being to protective or show to much care things like that ......and most probably ur good looking its hard to see u just friend 🙈........ But if u are want to have normal girl friends have limit for what u say what u do hopefully it might work😂
Nov 14, 2021