Sle university placement bedenb miasredagn sew ale ? Please ? Yemfelgew uni lemegbat mn madereg alebgn ??
Nov 13, 2021ውጤትሽን ካየሽ በኃላ መወሰን ይሻላል 😊
Nov 14, 2021Sle university placement bedenb miasredagn sew ale ? Please ? Yemfelgew uni lemegbat mn madereg alebgn ??
Nov 13, 2021ውጤትሽን ካየሽ በኃላ መወሰን ይሻላል 😊
Nov 14, 2021Mnm Metseley
Nov 14, 2021ካፒቴን ኢትዮጵያ እባላለሁ የድሮ የመቐለ የአሁኑ የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሲሆን ምክረን እንደሚቀጥለው አስቀምጣለሁ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሠረት በማድረግ እንድትሞሉ ምክረ ነው ✅የምትማሩት ትምህርት የሚኖርበት ✅የምትማሩትን ትምህርት በብዛት ተቀብሎ የሚያስተምር ✅በሰው ተገፋፍታችሁ የማትፈልጉትን በፍፁም እንዳትሞሉ! ስለራሳችሁ ከእናንተ በላይ የሚያውቅ የለምና❌ ✅የቤተሰብን አቅም በሚመጥብን(ያው የግቢ ገቢም ወጪ ስለሆነ💵) ✅የአከባቢ አየሩ ለጤናችሁ ምቹ መሆኑን ማወቅ(ለነገሩ ነው) ✅የአከባቢው አኗኗር ዘይቤ ከነ ኑሮ ውድነት(መቐለ ስማር ባንክ ሄጄ ብር እንዳወጣሁ ከባንኩ በር ነው ብሩ የሚያልቅብኝ) ✅የመጨረሻው አንድኛ እና ሁለተኛ ምክሮች ከምንም በላይ አክብሩ! ✅የዘንድሮውን ባላውቅም እኛ ጊዜ ውጤት ከታወቀ በኋላ ምርጫ የሚደረግ ከሆነ 🤜ውጤታችሁን በማየት ከፍተኛ ከሆነ የትም ሙሉ ምክኒያቱም (You are VIP) 500+ 🤜መካከለኛ ከሆነ ከአዲስ አበባ ውጭ ይደርሳችኋል ብየ አስባለሁ (400-500) 🤜ከ400 በታች 2ኛ ትውልድ በሙሉ ቅድሚያ ይሰጣችኋል ለምሳሌ ሚዛን-ቴፒ ፣አምቦ፣ወልቂጤ..... 🤜ማለፊያ አካባቢ በጠም አስቸጋሪ ይሆናል እንደት ብትሉኝ የማትፈልጉት ሊደርሳችሁ ስለሚችል ስለዚህ መፍትሄውን ልንገራችሁ 📌ብዙ የማይሞላው ትንሽም ቢሆን ፍላጎት ያላችሁን መማር የምትፈልጉት ትምህርት ያለበት! ✅ከሰማኋቸው በየዲፓርትመንት ጥሩ የሚባሉ 🤜ለሜዲስን እና ጤና ጎንደር 🤜ለኤሌክትሪካል እንጂኔሪንግ ሃዋሳ ፣ሚዛን ቴፒ፣መቐለ 🤜ለሃይድሮሊክስ አርባ ምንጭ 🤜ለአፕላይድ ባህር ዳር 🤜ለLAW ሚዛን ቴፒ #የማውቀው_ይሄን_ነው ➡️መልካም እድል! For more information join our channel 💚@Freshstudents💚 💛@Freshstudents💛 ❤️@Freshstudents❤️ By: Entna 🎖 1070 rep a few seconds ago By: Entna 🎖 1070 rep a few seconds ago
Nov 14, 2021Thanks that was helpful .
Nov 14, 2021Yaw wtetsh ywesnal yflgshbet lmgbat biyans ke 500 belay btamchi 1gna merchashn yakbrulshal kza btach gn lela mercha litaybsh ychlal mimedbew sew sayhon software nw so ya software wtet assign tedrgo slemisetew be wtet meseret eyaye ysetal by the way ke 500 belaym amtesh in case merchash laykbrlsh ychlal
Nov 14, 2021