Guys አሜሪካ ወታደሮቼን ላስገባ ብላለች። እንደ አፍጋኒስታን መሆናችን የማይቀር ነው። በዚ ጉዳይ ምን ትላላችሁ?
Nov 13, 2021'' መሆናችን የማይቀር ነው'' አይባልም አትፍራ አሜሪካ ኢትዮጵያ ስትገባ ጦሩነቱ ስጋውያን ከስጋውያን ጋር አይደለም። እነሱ(አሜሪካውያን) ይኽን ሲያደርጉ ውግያቸው ከመንፈሳዉያንና ከመንፈሳዊው ዓለም ጋር ስለሆነ እኛ ስጋውያን የሆንን ለስጋችን የምናድር ብንጠፋ እንጂ እምዬ(ኢትዮጵያዬ) ታሸንፋለች። የምንረግጠው አፈር የምንጠጣው ውሀ የምንተነፍሰው አየር የማን ነው የሚለውን መረዳት ነገሮችን ለመረዳት በር ይከፍትልናል።
Nov 14, 2021