Passenger533.5
#personal
ሰሞኑን ዝም ብሎ ምግብ መብላት ያምረኛል even የርሀብ ስሜት ሳይሰማኝ ሁላ ካልበላሁ ዝም ብሮ ይደብረኛል ይጨንቀኛል። ከበላሁ በሁዋላ ደሞ እስከ ሁለት ሰአታት ነቃ እልና እንደገና ደሞ ይደብረኛል ከዛ ደሞ ስበላ ይተወኛል ካልበላሁ በቃ ይጨንቀኛል ምንድነው እሱ🤷♂
Nov 13, 20217 engagements
ሰሞኑን ዝም ብሎ ምግብ መብላት ያምረኛል even የርሀብ ስሜት ሳይሰማኝ ሁላ ካልበላሁ ዝም ብሮ ይደብረኛል ይጨንቀኛል። ከበላሁ በሁዋላ ደሞ እስከ ሁለት ሰአታት ነቃ እልና እንደገና ደሞ ይደብረኛል ከዛ ደሞ ስበላ ይተወኛል ካልበላሁ በቃ ይጨንቀኛል ምንድነው እሱ🤷♂
Nov 13, 2021Edelega neh sntu apitayitun ato techegrowal bla btwefr new aygodahm
Nov 14, 2021ወስፋት ነው ወንድሜ
Nov 14, 2021ማለትኮ አይርበኝም ግን ብላ ብላ ነው ሚለኝ
Nov 14, 2021ሴት ነሽ ወይስ ወንድ
Nov 14, 2021Aba yehe yexena kews new mihonew endaluk betetay new mishalew hoo wey seley ende haymnotek gud fela
Nov 15, 2021Sikuar lihon yichillal go to hospital
Nov 14, 2021Eating disorders ሚባል ነገር አለ የተለያዩ አይነቶች አሉት ሄዶ መታየቱ አይከፋም ወይ search it online
Nov 14, 2021