#education
hello ppl ለ 11ኛ ክፍል,maths ለሚወድ ተማሪ ማበረታቻ ሊሠጥ የሚችል አሪፍ መፅሀፍ suggest me eski, apart from Extreme
Nov 13, 20214 engagements
hello ppl ለ 11ኛ ክፍል,maths ለሚወድ ተማሪ ማበረታቻ ሊሠጥ የሚችል አሪፍ መፅሀፍ suggest me eski, apart from Extreme
Nov 13, 2021የምታገኝ ከሆነ የ James Stuart : Transcendent Calculus የሚል መጽሀፍ አለ። ብታገኘውና ብትሰጠው እኔም ደስ ይለኛል።
Nov 14, 2021Systematic approach
Nov 14, 2021