ሰላም bermel mouth ነኝ ጥያቄዬ ለትግራውያኑ ነው። ትግራይ ስላችሁ የኢትዮ 💚💛❤️ ትግራዮችን ሳይሆን እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል 😏 ለምትሉ ትግራውያን ... ቆይ እነ ደፂ እና መለስ እኛን ሲጨቁኑን እናንተም ስትጨቆኑ አልነበር እንዴ? ወይስ ሌላ የማናውቅ ታሪክ አለ? እና ታድያ በምን እሳቤ ነው ከነሱ ጎን የምትሰለፉት 🙄 እነሱ እኮ ለናንተ ቅንጣት አያስቡም እናንተ ለምን ለነሱ ትደግፋላችሁ? 👀
Nov 13, 2021እኔ እዚ ውስጥ ላላቹት ፓለቲካ dirty game ነው እኛ ዝም ብለን ለመጣው እና ላወራው ማሽቃበጥ ስራችን ነው ጦርነቱ የተጀመረ ጊዜ የኤርትራ ወታደር ኢትዮጵያዊ ባልሆኑ ሰዎች ተገለዋል በመከላከያ ተደፍረዋል ተረሽነዋል ተዘርፈዋል ለድፍን 9ወር ያኔ የኢትዬጲያ ህዝብ ለምን አላለም እንደውም ህግ ማስከበር ነው ብለው በአደባባይ ጨፈሩ የሰው ያለ ሲሉ ጊዜ አልፍ አማራ ክልል ሲገቡ የመጡት እኮ ገበጣ ሊጫወቱ አይደለም የበደላቸውን ሚስቱ ልጁን እህቱን የደፈረበትን አባት እናቱን የገደሉበትን የዘረፈውን ሊበቀል እኮ የወጣው ያኔ ሲሞት ወቶ የጨፈረውን ዛሬ እዚ ሲመጣ ሁሉም አለቀሰ እሳቱ ሲለበልበን ዛሬ አማራውም የተደፈረበት የተገደለበት ቤተሰብ ቂም ይዞ እንደሚወጣው ሁላ soo zare abiy news lay endi aderegu endi tegege endi eyaregu new seil itz part of making peoples side with him not everything that you hear is true from both side being rational is the only option things are getting worse this peoples are being attacked for their ethnicity,ethnic profiling is new war and people are falling for this anyways alot can be said gin all i believe is instead of being racist,spending the whole time politicking that if we all ethiopians break down and pray to god for forgivness for mercy to stop this war things will change even we in the most scariest time we are not giving god the opportunity to solve our problem you think abiy or debre tsion or jawar or someother shithead will solve this yihe eko yeegziyaber kuta new pray for mercy before its too late trust for us addis ababa things for sure will get ugly trust me only god can change this
Nov 13, 2021