አሁን በሰሜኑ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የሀገር ህልውናን ማስጠበቅ ከሆነ ለምን አማራ እና አፋርን ብቻ ዝመቱ ይባላል? የቀረው የኢትዮጵያ ክፍል መሳሪያ እያለው መተኮስ እየቻለ ቤቱ ቁጭ ብሎ ይሄ ተያዘ ይሄ ተለቀቀ እያለ መሳሪያ የሌለው የአማራና የአፋር ወጣት በዱላ ብቻ መድፍ ከያዘና ሰልጥኖ ከታጠቀ መካናይዝድ ጦር ጋር እንዲዋደቅ ለምን ይደረጋል? የኢትዮጵያንና ሞት አማራውና አፋሩ ብቻ እየሞተ ሌላው ለምን የዳር ተመልካች ሆነ? እንዲህ ሁኖ ድል ሲመጣስ ነገ እንደ አድዋ የኢትዮጵያዊያን ድል የማለት ሞራሉ ከየት ይመጣል?
Nov 13, 2021Sijemer Amhara ena afar bcha zmetu altebalem hulum Ethiopiawi yohone eyezemete nw
Nov 13, 2021