#education
Is there anybody who has XLS of courses and the universitys in which they are given?
Nov 13, 20212 engagements
Is there anybody who has XLS of courses and the universitys in which they are given?
Nov 13, 2021📁File size: 382.6 kB 📚 ትናንት የላክነው file አይከፍትም ያልቹኝ ብዙዎች አላችሁ ይሄው ዛሬ በ PDF አውርዱት እና ቶሎ ምርጫችሁን አስተካክሉት system ሳይጠፋባችሁ :: እንዴት ነው የማየው ❓ 📚 የምትፈልጉትን ፊልድ ከ 300+ ውስጥ ትይዛላችሁ ለምሳሌ የsoftware engenring ቁጥር 72 ላይ ላይ ይገኛል ...! ከዛ ከፊትለፊቱ ያሉቱ 5 ዮኒቨርስቲዎች ውስጥ የትኛው ጋ እንደሚሰጥ ታያላችሁ x ምልክት ካለ ይሰጣል ማለት ነው ። በፎቶ ላይ እንደምታዮት... ዮኒቨርስቲ software ይሰጣል ማለት ነው ። በመቀጠል ወደታች በመሄድ በድጋሜ ቁጥር 72 ጋር ሄደን የየሌሎች 5 ዮኒቨርስቲዎች ይሰጣሉ ወይ የሚለው ዝቅ እያልን እናያለን ...! 📚 የትኛው ዮኒቨርስቲ ምን ያክል ፊልድ ይሰጣል የሚለው እና የትኛው ፊልድ በየትኛው ግቢ ይሰጣል የሚለው በpdfሁ ግርጌ ያሳያል ። ምን ያክል ዮኒቨርስቲዎች ፊልድ እንደሚሰጡ በቁጥር መጨረሻ ላይ ተቀምጧል ...! @Free_Education_Ethiopia Stay safe
Nov 13, 2021ዛሬ ወይ ትላንትና የተፖሰቱ ጥያቄዎች ላይ ፈልግ። አይቻለኹ
Nov 13, 2021