ሰዎች ታዋቂ መሆን በጣም ነው የምፈልገው የተለያዩ ጥበባዊ ስራዎችን ሰራለሁ የተፈጠርኩት ለጥበብ ነው ብዬም አስባለሁ ነገር ግን ታዋቂ የምሆንበት ጊዜ መቼ ነው ያ ቀን አይደርስም እንዴ እያልኩ ዘወትር እጨነቃለሁ ምን መልስ አላችሁ
Nov 13, 2021ለጥበብ የተፈጠረ ሰው እኮ እውቅና(ፌም) እምብዛም አያስጨንቀውም ኦንሊ ጥበቡን ብቻ ነው የሙጥኝ የሚለው ለዛም ነው እውነተኛ ጥበበኞች ስራቸው ህይወታቸው ካለፈ በኃላ ራሱ ማይጠገበው እውቅናን አትሻ እሱን ካሰብክ መጥፊያህ ነው
Nov 13, 2021