Hey guys fetari blo wetet kemtaleye memar meflgew field law or demo banking weym accounting nw Ena yt unv nw mistut enzin fildoch.....
Nov 13, 2021📁File size: 382.6 kB 📚 ትናንት የላክነው file አይከፍትም ያልቹኝ ብዙዎች አላችሁ ይሄው ዛሬ በ PDF አውርዱት እና ቶሎ ምርጫችሁን አስተካክሉት system ሳይጠፋባችሁ :: እንዴት ነው የማየው ❓ 📚 የምትፈልጉትን ፊልድ ከ 300+ ውስጥ ትይዛላችሁ ለምሳሌ የsoftware engenring ቁጥር 72 ላይ ላይ ይገኛል ...! ከዛ ከፊትለፊቱ ያሉቱ 5 ዮኒቨርስቲዎች ውስጥ የትኛው ጋ እንደሚሰጥ ታያላችሁ x ምልክት ካለ ይሰጣል ማለት ነው ። በፎቶ ላይ እንደምታዮት... ዮኒቨርስቲ software ይሰጣል ማለት ነው ። በመቀጠል ወደታች በመሄድ በድጋሜ ቁጥር 72 ጋር ሄደን የየሌሎች 5 ዮኒቨርስቲዎች ይሰጣሉ ወይ የሚለው ዝቅ እያልን እናያለን ...! 📚 የትኛው ዮኒቨርስቲ ምን ያክል ፊልድ ይሰጣል የሚለው እና የትኛው ፊልድ በየትኛው ግቢ ይሰጣል የሚለው በpdfሁ ግርጌ ያሳያል ። ምን ያክል ዮኒቨርስቲዎች ፊልድ እንደሚሰጡ በቁጥር መጨረሻ ላይ ተቀምጧል ...! @Free_Education_Ethiopia Stay safe By: Booooo 👨 🎖 10 rep a few seconds ago
Nov 13, 2021