በጣም ምወደው bf አለኝ 1 አመት ሊሞላን ነው ግን አሁን ለኔ ያለው ፍላጎት እየቀነሰ ይመስለኛል ከ 1 ወር በፊት ነው ለመጨረሻ ጊዜ የደወለልኝ ሁሌ እኔ ነኝ ምደውለው ቀድሜ text ማደርገው ግን በስርዓት ራሱ አያናግረኝም ምንም እንዳላጠፋሁ አውቃለሁ ምናልባት አብዝቼ ስለፈለኩት ይሆን idk bcha i need your advice ምን ማድረግ ነው ያለብኝ
Nov 13, 2021ቀስ ብለሽ ጠይቂው አንቺ ሳታውቂ ያስቀየምሽው or ያስደበርሽው ነገር ሊኖር ይችላል እና በንግግር የሚፈታ ኬዝ ነው አንቺ ደሞ ብዙ ጊዜ አትደውይለት ትንሽ ቆየት እያልሽ ከዛ ይናፍቅሻል ራሱ መደወል ይጀምራል እንደዛ አርጊ እና እይው👍
Nov 13, 2021