#religion
ሰላም! ዛሬ ስለ ጉባኤ ቤት ልጠይቃቹ ነው። እና አዲስ አበባ ያለው እዛው እየታደረ የሚያስተምረው ጉባኤ ቤት የት ነው በአታ ብለውኛል ግን ከታእካ ነገስት በአታ ለማርያም ገዳም ውጪ ሊሆን ይችላል ብዬ ገመትኩ ። ከዚህ ጋር በተያያዘ ጥያቄዎችን እንድትመልሱልኝ ነው። 1 ታእካ ነገስት በአታ ለማርያም ገዳም ያለ ነው ጉባኤ ቤቱ ወይስ ሌላ ቦታ? 2 ስለ ቦታው የምታቁ የምታውቁትን እንድታጋሩኝ አልያም የሚያውቅ ሰው እንድትጠቁሙኝ 3 አዳር ጉባኤ ቤት ያለው የት ነው ከዛ ውጪ? ስለትብብራችሁ ከወዲሁ አመሰግናለው።
Nov 13, 20210 engagements