Knewn tewewna Egziabhern ewek mejemeria...kne mn yseralhal
Nov 13, 2021Knewn tewewna Egziabhern ewek mejemeria...kne mn yseralhal
Nov 13, 2021ወረብ ዚቅ ምናምን መሰለኝ የምትማረው ግን እርግጠኛ ለመሆን አቅራቢያ ያሉትን ሊቃውንት ጠይቅ
Nov 13, 2021ተማርህ?
Nov 01, 2025guys ምንድነው የልጁን ጥያቄ ትታችሁ የምትከራከሩት ለማንኛውም asker መርጌታ የምትሆነው ቅኔ ብቻ በመማር አይደለም at least አቋቋም ፣ ዝማሬ መዋሥዕት ፣ ፃመ ድጓ ፣ ድጓ የመሳሰሉትን መማር አለብህ ግን ቅኔ ቤት ከገባህ መጀመሪያ ግስ የሚባል አለ እሱን በቃልህ ታጠናለህ ከዛ በየቀኑ መምህሩ የሚቀኙትን ትሰማለህ ከዛም በተጨማሪ የየቀኑ ታሪክ አለ ማለትም 1 እስከ 30 ድረስ ቀናቱ ለቅዱሳን መታሰቢያ ተሰጥተዋል ልክ በ 21 ማርያም ናት እንደሚባለው የእሱ ታሪክ ይነገርሀል በታሪኩ ተመስርተህ የራስህን ቅኔ ለመፍጠር ትሞክራለህ ማለት ነው ግን ቅኔ ለመማር መጀመሪያ ውዳሴ ማርያም እና ዳዊት መድገም አለብህ detail demo youtube lay search adereg kefelekem inbox lay aweragn yemakewen share adergehalew
Nov 15, 2021ኧረ የምን እትት ግትት ነው ካወቃቹ መልሱለት ካላወቃቹ ዝም በሉ በቃ
Nov 13, 2021ግዕዝ
Nov 16, 2021