Hey, I'm in depression mode. I masturbated 4 times a day at least for a month straight. Don't feel like myself anymore. When I stop doing it, my thoughts start to hit me. Sexual tension is so high. And I sleep a lot not cz I feel like sleeping but I don't wanna stay awake. I'm not addicted to narcotics nor alcohol, but I feel like they are gonna help me a lot. All my friends are not here, I'm introvert to talk to strangers. Movies, music and games doesn't seem to interest me as much. I need help. Everything seems so dull and empty. I'm not getting any pleasure out of anything. I just sleep. Ugh.
Nov 12, 2021ብሮ በመጀመሪያ ይህ ሁኔታህን እንደ አለም መጨረሻ መመልከትህን አቁም .. ከዛም ድብርቱን ሊያስረሱህ የሚችሉ ነገሮችን በሙሉ ፈፅም ትተኸው ውጣ በቃ እኔ እንዲ አርግ እንዲ አታርግ አልልህም በምን ሁኔታ እንዳለህ ስለማላውቅ .. ግን በቃ ትተኸው ውጣ .. እኔም የዛሬ አመት አካባቢ ጋሴ አቁሜ የነበረ ቢሆንም ይሄ ነው ለማይባል ጭንቀትና ድብርት ተዳርጌ ነበር .. የመጨረሻ መፍትሄም ራስን ማጥፋት መሆኑን አምኜ ከአንዴም አምስት ጊዜ በቁርጠኝነት ሞክሬ ነበር .. ግን ፈጣሪ ሲተፋኝ ሁሉም ተጨናገፉብኝ .. በቃ አለፈ .. ፈጣሪ ተፋኝ .. አሁን ላይ ሆኜ ያን ጊዜ ሳስበው ሁላ ይጨንቀኛል .. ግን አለፈ .. እና ብሮ ያልፋል የቀረህን ተስፋ ፣ ዕድል ፣ ፍቅርና አስተውሎት ሁላ አሰባስበህ ከዚህ ነገር ውጣ አደራህን በያዬ እንዳትሸወድ እኔ በራሴ የደረሰ ስለሆነ ነው
Nov 13, 2021