Seowch kezi behula k tigray hizb gar ende befitu and lay menor mechal yemslachual ene aymsegnm begntlelu bye negn
Nov 12, 2021የትግራይ ህዝብ ምን አረገን ወንድሜ!? እንደህዝብ ወንድሞቻችን ናቸው። በፖለቲከኞች ሴራ ነው ለዚህ የደረስነው። የፖለቲከኞቹና የአክቲቪስቶቹ ሴራ ሲፈርስ ከቀደመው በላይ በፍቅር የምንኖርበት ግዜ ይመጣል። ከትግራይ እና ከኢትዮጵያ ወቅታዊ ግጭት ይልቅ የአማራ እና የኦሮምያ ግጭት በጣም ቆይቷልኮ።
Nov 13, 2021