Selamachu ybza I need your help please menor yetebale neger hulu derso yastelagnal tnsh neger betefetere kutr destayen beleloch sewoch action lay depend argewalew tnsh neger siaregugn eyetekefaw kesewoch gar yalegn r / ship not good bezam egodalew benegeroch zm bye mechenek new sraye dro endezi alneberkum please what can i do endet rasen motivate wedehone life mamtat echlalew help your sis
Nov 12, 2021ዋናው ነገር ራስን የማሳመን ጉዳይ ነው መለወጥ ትፈልጊያለሽ? ስለዚህ ቆርጠሽ መነሳት አለብሽ እስቲ ራስሽን ጠይቂ ከዚህ ቀደም ምን አይነት ሰው ነበርሽ ምን ምን ስታደርጊ ነው ሐሴት የምታገኚው በምን ምን ነገሮችስ ነው የምትዝናኚው የመሳሰሉት አስቢ ሌላው ነገሮች ለምን እንደሚያስጨንቁሽ ታውቂያለሽ ነገሮቹን አግዝፈሽ ከራስሽም አስበልጠሽ ስለምታይ ነው ቀለል አርጊው የዚን ዓለም ነገር ለአምላክሽ ስጪ ወደሱም ቅረቢ ከጭንቀትሽ ያሳርፍሻል እና መኖር አስጠላኝ ሚለውን ሀሳብ የሰይጣን ስለሆነ ከአይምሮሽ አውጪው የአምላክሽ ልጅ ለመሆን አትፈልጊም? so ለዛ ክፉ መንፈስ እንዲያጠፋሽ መንገድ አትከፈችለት አይዞሽ👍
Nov 12, 2021