Endet nw mobogram plus lay sewoch be silkachu search adrgew endayagegnuachu margiya.tnxs in advance
Nov 12, 2021Step 1: 'apk editor' የሚባል apk. ያዉርዱ Step 2: አፑን install ካደረጋችሁ ብሇላ Select APK from APP-->common edit Step 4: install location የሚለዉን default አድርጉት። Step 5: እና ዋነኛው "version code " የሚለዉን ቁጥር መቀየር ነዉ። ኮዱን ስትቀይሩ ከ ስልካችሁ ጋር የሚሄድ መሆን አለበት(ሌላ install ከሆነ app ላይ አይታችሁ ኮዱን መቀየር ትችላላችሁ)። Step 6: Save አድርጎ install ማድረግ ነዉ።
Nov 12, 2021