#other
ሰዎች መሰረታዊ የታክሲ ላይ ንግግሮችን ማለትም:- ወራጅ አለ፣መልስ አምጣ፣አሳልፈኝ፣ጠጋ በልልኝ... ወዘተ ንግግሮችን በኦሮምኛ ምን እንደሚባል ንገሩኝ
Nov 12, 20219 engagements
ሰዎች መሰረታዊ የታክሲ ላይ ንግግሮችን ማለትም:- ወራጅ አለ፣መልስ አምጣ፣አሳልፈኝ፣ጠጋ በልልኝ... ወዘተ ንግግሮችን በኦሮምኛ ምን እንደሚባል ንገሩኝ
Nov 12, 2021Okay lemme try😄 Mels amta - deebii naa kenni(ዴቢ ናኬኒ) Asalfeng - na dabarsi(ነደበርሲ) Tega beliling - naa siiqi(ናሲቂ) Weraj ale - namni bu'u Jira (ነምኒ ቡኡ ጅራ)
Nov 12, 2021Galatoma🙏
Nov 12, 2021Nebusi,dheebi,nedebersa,ሂቂ
Nov 12, 2021Why you need it?....I am really surprised with your question
Nov 13, 2021