Haramya is bae 😌
Nov 11, 2021Haramya is bae 😌
Nov 11, 2021🔰12ኞች ይህንን መረጃ ሳታዩ የዩኒቨርስቲ ምርጫ ፎርም በፍፁም አትሙሉ ✳️ስለ ሁሉም ግቢዎች መረጃ የያዘ PDF 📁SIZE :1.0MB (30 ሳንቲም ) © THE CAMPUS & ቀሰም ACADEMY 💬 መረጃው ምን ያካትታል ❓ ስለ እያንዳንዱ ዮኒቨርሲቲ መገኛ አድራሻው የየአየር ሁኔታው ፤ በውስጡ የሚገኙ ካንፓሶች ብዛት ፤ የሚሰጡት ፊልድ ፤ ስለ ካፌ ምግብ ሁኔታ ፤ በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ ምግቦች ዝርዝር ስኬጁል ፤ ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው ፤ ስለ ዶርም ምቹነት ፤ ስለ ግቢው ድንገተኛ ክሊኒክ ፤ ስለ ሽንት ቤት ፤ ስለ ውሃ እና መብራት ፤ በግቢው ስላለ ዕቃ ስርቆት፤ስለ ሃይማኖታዊ ተቋማት እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች የሚመልስ ዝርዝር መረጃዎች ይዟል! ✳️ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን ! ====================== 🔗SHARE 🔗SHARE 📚 JOIN : @QesemAcademy 📚 JOIN : @QesemAcademy =====================
Nov 11, 2021Tnx
Nov 11, 2021Kechalsh be scholarship mokeri I mean beka yezi Hager university alamnachewm
Nov 11, 2021First memar mefelgewn field select it wisley the just look the universities intake capacity in ur field nd put it 1st the highest intake capacity nd in advance that close to ur home is preferable.
Nov 11, 2021Yetm Gba gin adera BDU endatgeba tsekayaleh
Nov 11, 2021እኔ ያለሁበት ውዴ
Nov 11, 2021Lemetenoribet hager krb yhonewn nwa endene....
Nov 11, 2021ካፒቴን ኢትዮጵያ እባላለሁ የድሮ የመቐለ የአሁኑ የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሲሆን ምክረን እንደሚቀጥለው አስቀምጣለሁ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሠረት በማድረግ እንድትሞሉ ምክረ ነው ✅የምትማሩት ትምህርት የሚኖርበት ✅የምትማሩትን ትምህርት በብዛት ተቀብሎ የሚያስተምር ✅በሰው ተገፋፍታችሁ የማትፈልጉትን በፍፁም እንዳትሞሉ! ስለራሳችሁ ከእናንተ በላይ የሚያውቅ የለምና❌ ✅የቤተሰብን አቅም በሚመጥብን(ያው የግቢ ገቢም ወጪ ስለሆነ💵) ✅የአከባቢ አየሩ ለጤናችሁ ምቹ መሆኑን ማወቅ(ለነገሩ ነው) ✅የአከባቢው አኗኗር ዘይቤ ከነ ኑሮ ውድነት(መቐለ ስማር ባንክ ሄጄ ብር እንዳወጣሁ ከባንኩ በር ነው ብሩ የሚያልቅብኝ) ✅የመጨረሻው አንድኛ እና ሁለተኛ ምክሮች ከምንም በላይ አክብሩ! ✅የዘንድሮውን ባላውቅም እኛ ጊዜ ውጤት ከታወቀ በኋላ ምርጫ የሚደረግ ከሆነ 🤜ውጤታችሁን በማየት ከፍተኛ ከሆነ የትም ሙሉ ምክኒያቱም (You are VIP) 500+ 🤜መካከለኛ ከሆነ ከአዲስ አበባ ውጭ ይደርሳችኋል ብየ አስባለሁ (400-500) 🤜ከ400 በታች 2ኛ ትውልድ በሙሉ ቅድሚያ ይሰጣችኋል ለምሳሌ ሚዛን-ቴፒ ፣አምቦ፣ወልቂጤ..... 🤜ማለፊያ አካባቢ በጠም አስቸጋሪ ይሆናል እንደት ብትሉኝ የማትፈልጉት ሊደርሳችሁ ስለሚችል ስለዚህ መፍትሄውን ልንገራችሁ 📌ብዙ የማይሞላው ትንሽም ቢሆን ፍላጎት ያላችሁን መማር የምትፈልጉት ትምህርት ያለበት! ✅ከሰማኋቸው በየዲፓርትመንት ጥሩ የሚባሉ 🤜ለሜዲስን እና ጤና ጎንደር 🤜ለኤሌክትሪካል እንጂኔሪንግ ሃዋሳ ፣ሚዛን ቴፒ፣መቐለ 🤜ለሃይድሮሊክስ አርባ ምንጭ 🤜ለአፕላይድ ባህር ዳር 🤜ለLAW ሚዛን ቴፒ #የማውቀው_ይሄን_ነው ➡️መልካም እድል! For more information join our channel 💚@Freshstudents💚 💛@Freshstudents💛 ❤️@Freshstudents❤️ By: Entna 🎖 1070 rep a few seconds ago By: Entna 🎖 1070 rep a few seconds ago
Nov 12, 2021Thanks so much it's helpful
Nov 12, 2021Emailing መረጃ_ስለ_ሁሉም_ዪኒቨርሲቲዎች_@QesemAcademy.pdf
Nov 11, 2021Medicine kefeleksh yememekresh neger binor AAU endatgebi it's betam hard 4 amtetesh ke 600 belay norosh hula med latagegni techeyalesh...lelela field gn AAU endemitawekew manm ayiwedaserewm
Nov 11, 2021It depends on the field you wanna to choose
Nov 11, 2021ASTU, adamaw
Nov 12, 2021Engineering memar yemtfelg aynet sew kehonk come with#AASTU tmrow konjo new yaw grade mnamn bizu bayaseram yegbiw selam ena yetemariw chewanet,melkamnet betam konjo new Ena Engineering kehone mtatenaw Endemnm examun tewotiteh gba man!!
Nov 11, 2021As of me le tena temhert kehone Gonder is the best lela field kehone gn I can't say anything
Nov 11, 2021