Humble_51
#education
ሰላም እኔ ከደሴ ወደ አዲስ በቅርቡ ነው የመጣሁት በጦርነቱ ምክንያት እና this year 12 ነኝ ትምርት የመንግስት እዚሁ ተገኝቶልኛል ብማር ይሻላል ወይስ ጦርነቱ እስኪያልቅ ልጠብቅ እና እዛው ልማር? እና የአዲስ አበባ ትምርት የተለየ ነገር አለው ከሌላው?
Nov 10, 202114 engagements
ሰላም እኔ ከደሴ ወደ አዲስ በቅርቡ ነው የመጣሁት በጦርነቱ ምክንያት እና this year 12 ነኝ ትምርት የመንግስት እዚሁ ተገኝቶልኛል ብማር ይሻላል ወይስ ጦርነቱ እስኪያልቅ ልጠብቅ እና እዛው ልማር? እና የአዲስ አበባ ትምርት የተለየ ነገር አለው ከሌላው?
Nov 10, 2021Bitmar elalew miknyatum beza mehal mitakatlew gize bzu new eza misetew timihrt kezi ayleym
Nov 11, 2021Tamari mikiniyatum 1 amet quchi bilo mexebeq tiliq abesa nw edimeahin yifejewal eko
Nov 11, 2021U r r8
Nov 11, 2021yene wed memar jemeri ,,12 ke jemeru 1 werachew new so mnm cheger yelewum
Nov 11, 2021Tnx betam Beka ejemeralehu
Nov 11, 2021Yagere lij zim blesh jemeri ene alehu aydel matric😭
Nov 11, 2021Temari enji gn bzu attention miserku negeroch slalu tetenkeksh tmhrtsh bcha lay atekuri
Nov 11, 2021Temari yeshalshal enate
Nov 11, 2021