አስቸኳይ ነዉ ተባበሩኝ በዚህ ግጥም የተሰራ የሰርግ ዘፈን ያለዉ የሚልክልኝ? #1 "አምሯል ሸገኑ አምሯል ሸገኑ መደሰቻቸዉ ዛሬ ነዉ ቀቱ አይዞሽ ሙሽሪት አይበልሽ ከፋ ሁሉም ያገባል በየወረፋ.." #2 "ችቦ አይሞላም ወገቧ ማር እሸት ነዉ ቀለቧ ኧረ ያገሬ ልጅ ምንድነው ቀለቧ ከፈረሱ ጭራ ይቀጥናል ወገቧ..."
Nov 10, 2021አምሯል ሸገኑ x2 መደሰቻቸው ዛሬ ነው ቀኑ x2 አይዞሽ ሙሽሪት አይበልሽ ከፋ ሁሉም ያገባል በየወረፋ እቴ ያገርልጅ ስሪ ጉልቻ ከእንግዲህ ቀረ የእናት እንጎቻ ዘመናይ ማርዬ x2 ስም አወጣውልሽ አትጠገብ ብዬ ዘመናይ ናት እሷ x2 ጫማዋ ጥልፍልፍ ሀር ነው ቀሚሷ
Nov 10, 2021