Ke fkregnaye ga enwadedaln betam gn betam eytchekachken mnamn nw ende dro selam mehon alchalnm metalat anfelgm endezi meketelm demo kebad nw gn zare awrten ende adis lmjmr tesmamtenal eski tell me mn mn mareg endalebgn endalataw betam feralew ejg betam wedewalew
Nov 10, 2021#አብረው ሲኖሩ እንኳን ሰው እና ሰው እቃና እቃም ይጋጫል ይባላል።በጥንዶች መካከልም ግጭት አይቀሬ ነገር ነው። እንዲያውም ከጠብ በኋላ ያለው ፍቅር ይጣፍጣል። ፍቅርን ያድሰዋል። ፍቅር ይታደሳል ብላቹ ግን እንዳትታለሉ ቶሎ ብላችሁ ይቅርታ መጠየቅን መለመድ ይኖርባችኋል አለበለዚያ ዉሻ በቀደደው ጅብ ይገባበታል..........ተረድተሽኛል አይደል? አዎ ፍቅራችሁ ሳይነፍስበት በፊት ይቅርታ ተጠያየቁ። ይቅርታ መጠየቅ ደግሞ ፍቅርን ያድናል። ፍቅርን ማዳን ደግሞ የሁለታችሁም ሃላፊነት በመሆኑ ይቅርታ የሚጠይቀው የግድ ያጠፋው ሰው ብቻ መሆን የለበትም።ይቅርታ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን ደግሞ ይቅርታ ማድረግም የጥበበኛነት መገለጫ መሆኑን ማወቅ አለብን።
Nov 10, 2021