Be betechristian sereat kurban weym tekilil yagbachu kalchu sle process andande ngr asredugn Nisha megbat endalbgn awkalw keza betrfe mamwalat yalbegn ngroch kalu slmtawkut ngrugn
Nov 10, 2021ሰላም! ያው ጾታህን/ሽን ስለማላውቅ በወንድ ጾታ ነው ማናግርህ የመጀመርያው ከጓደኛህ ጋር አንድ የንስሃ አባት መያዝ ነው፡፡ከዛ እሳቸው ጋር የመጀመርያ ጊዜ ስትገናኙ ትውውቅ ስለሚሆን ምንም የሚያስፈራ ነገር አይኖርም በዚያውም ስለወደፊት ብዙ ጠቃሚ ምክሮችን ታገኛለህ፣ ምንምን እንደምታደርግም ይነግሩሃል፡፡ በሁለተኛው ወይም በሶስተኛው ስታገኛቸው ንስሃ ይሰጡሃል እርሱን እስክትፈጽም አንድ አርባ ቀን ድረስ ጊዜ ስለሚፈጅ የጋብቻ ቀንህ ከመቅረቡ በፊት ቀደም ብለህ ቀኖና ተቀበል፡፡ ቀኖና ስትጨርስ ያጠምቁሃል ከዛ እስከ ሰርግህ ቀን ድረስ እርሳቸው እንደፈቀዱ ቀደም ብለህ ጊዜ ካለ ቁርባን ትጀምራለህ ከሌለ ደግሞ በእለቱ ትጀምራለህ፡፡ (በቁርባንም ይሁን በተክሊል ስርአቱ ተመሳሳይ ነው የምታገባበት ቀን ላይ ብቻ ነው የሚደረግልህ አክሊል የሚለየው እና አንተ ለተክሊል ብቁ ነህ ወይም አይደለህም የሚለውን የንስሃ አባትህ ያማክሩሃል ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ)
Nov 12, 2021