Guys የ2013 HISTORY ፈተና ከፈተናው አንድ ቀን ምናምን በፊት ተሰርቆ ወቶ እዚህ አ.አ ያሉ ልጆች ሳይቀሩ ማታውን ሙሉ ሸምድደው ገብተው ነበር የሰሩት😑 ፈተናው የሚሰረዝ ይመስላቹሀል? እኛ በራሳችን የሰራንውስ ምን ሊውጠን ነው?😞
Nov 10, 2021ካጠናህ ትሰራለህ ምንም ሰበብ አያስፈልግም ደሞ ስለላይፍ ፌርነት ከናተ የተሻለ የሚያውቅ የለም በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ 2.00 ያመጣ ያለፈበት ባጅ መሆኑን አት ዘንጋ 🤨
Nov 10, 2021