#sexual ሰላም ለእናንተ ይሁን አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹህ እኔ የምፈልገው ወሲብ ፍላጎት ከእነ እንዳይኖረኝ እፈልጋለሁ ያው በተደጋጋሚ ጊዜ ቆ*ጤን ለመቆረጥ እፈልጋለሁ ብዙ ጊዜ አስባለሁ ግን ህመሙን አስቤ እተወዋለሁ እና እንድታማክሩኝ እፈልጋለሁ በሆስፒታል የመቁረጥ አገልግሎት አለ ወይ የወሲብ ሰሜት ማጥፊያ መድሀኒት አለ? በናታቹህ ነገሩኝ በጣም ሰለ ተቸገርኩ ነው።
Nov 10, 2021እቺ እንኳን ላለመዝመት ያመጣኻት ምክንያት ናት😅
Nov 10, 2021