Goldst17
#business
መኪና ተከራይቸ ራይድ ልሰራ እያሰብኩ ነበር እና ምን ታስባላቺሁ ያዋጣል ? ካዋጣ መኪና የት መከራየት እቺላለሁ ? እና እስከ ስንት አገኛለሁ ?
Nov 10, 20215 engagements
መኪና ተከራይቸ ራይድ ልሰራ እያሰብኩ ነበር እና ምን ታስባላቺሁ ያዋጣል ? ካዋጣ መኪና የት መከራየት እቺላለሁ ? እና እስከ ስንት አገኛለሁ ?
Nov 10, 2021ሲጀመር መኪናው በራይድ የእመዘገበ መሆን አለበት ተከራይተህ ለማስመዝገብ ደግሞ የግድ ሊብሬ ስለሚሉህ ባለቤቱ ማወቁ አይቀርም ያንን ደግሞ ብዙ ባለመኪናዎች አይፈልጉትም ከሰሩም ራሳቸው መስራት ነው የሚመርጡት መኪናቸው እንዳይጎዳ በማሰብ ስለዚህ ራይድ ተመዝግቦ ነገር ግን ሹፌር የሚፈልግ ሰው ነው መፈለግ ያለብህ
Nov 10, 2021Ke 600 belay btameta arif new gin ke 20% slemiaz bzum aytekmhm bezalay lesetoch 5% ychemeral ena wond kehonk tnsh ykebdal ena coc ena interview keserah tgebaleh ... be AAU aserar meseret
Nov 10, 2021