Lucifer-2838
#other
ሰላም እንዴት ናቹ። ከፓስተር ወደ ላምበርት እንዴት መሄድ እችላለው? ላምበርት ላይ አልጋ ለአንድ ቀን ስንት ብር ነው? የመጨረሻው የግል ባሶች ከአ.አ ወደ አርባምንጭ አገልግሎት እየሰጡ ነው?
Nov 10, 20219 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ። ከፓስተር ወደ ላምበርት እንዴት መሄድ እችላለው? ላምበርት ላይ አልጋ ለአንድ ቀን ስንት ብር ነው? የመጨረሻው የግል ባሶች ከአ.አ ወደ አርባምንጭ አገልግሎት እየሰጡ ነው?
Nov 10, 2021አው ሰላም ሀበሻ ዘመን.. የመሳሰሉት አገልግሎት እየሰጡ ነው..... ወደ ውቢቷ አርባምንጭ በሰላም ና /ነይ 😍😌
Nov 10, 2021-from pastor - piassa-megenagna-lamberet -from pastor-autobustera-lamberet Yetu endemimecheh meret and lamberet bezu alga bet ale starting from low price
Nov 10, 2021Tnks betam amesginalew🙏
Nov 10, 2021I was about to comment "so you're getin laid today" but then i saw last line "Arbaminch..." አስፖሌት ኮሮኮንቹን ጨርቅ ያርግልህ ወዳጄ
Nov 11, 2021ወይ ጨርቅ አስፓልቱ ከኮረኮንች አልፎ የድንጋይ ክምር አልሆንም። በስንት ልፋት ደረስኩ። ለመልካም ምኞትክ/ሽ አመሰግናለሁ🙏
Nov 11, 2021የስራ አገናኝ እጀንሲ ማግኘት ፈልጌ ነበር
Nov 10, 2021