ሰላም ምን መሰላችሁ አዲስ ትምህርት ቤት የገባሁት ባለፈው ዓመት ነውና ስገባ አስቤበት ሳይሆን ዝም በየ ማስክ አላወልቅም ነበር ከዛ አንድ ቀን ማስኬን ሳወልቅ ጓደኞቼ ፍጥጥ ብለው አዩኝ እና መልክህ በጣም ይቀየራል አሉኝ .. ከዛም በዚሁ እየቀጠለ ማስኬን ባወለኩ ቁጥር የክላስ ልጆች የማይሆን የface reaction ያሳዩኛል። ከዛም ማስክ አስተማሪ እስካላስገደደ ድረስ አደርጋለሀሁ ብየ ለራሴ ቃል ገባሁ ......በአሁኑ ዓመት ደሞ ምሳ እየበላሁ ካልሆነ በስተቀር አላወልቅም ነበር እና ትናንት አንዱ ልጅ አየኝና ሌላ ሰው መስየው ዝምብሎኝ አለፈ እና .... ነኝ ስለው በጣም ደነገጠ ምናምን ......እና በራስመተማመኔ ከምነግራችሁ በላይ እየወረደ ነው ..ምን ይሻላል በፈጣሪ????
Nov 09, 2021አውልቀህ ፈታ ብለህ ሂድ🥴 ልበሱ ካልተባለ በስተቀር አትልበስ ከዛ ትንሽ ቢቆይ ነው ይለምዱሀል ወንድሜ ብቻ አንተ ማንንም እንዳሰማ
Nov 09, 2021