#sexual
ሰላም ቤተሰቦች አንድ ጥያቄ ነበረኝ ግብረሰዶም የተደፈረ ሰው ተገዶ ከዛ በኃላ ሴት ያሰጠላዋል እንዴ? እና ለወንድ ጋር ብቻ ነው ግብረስጋ ግንኙነት የሚፈልገው? እና አንዴ ሳይፈልግ ከተደረገ አንዴ ብቻ ስላደረገው የግዴታ ፓምፐር ያስፈልገዋል ?
Nov 09, 20216 engagements
ሰላም ቤተሰቦች አንድ ጥያቄ ነበረኝ ግብረሰዶም የተደፈረ ሰው ተገዶ ከዛ በኃላ ሴት ያሰጠላዋል እንዴ? እና ለወንድ ጋር ብቻ ነው ግብረስጋ ግንኙነት የሚፈልገው? እና አንዴ ሳይፈልግ ከተደረገ አንዴ ብቻ ስላደረገው የግዴታ ፓምፐር ያስፈልገዋል ?
Nov 09, 2021እንደዚህ እያሉ ሚያታልሉት አንተን ከዛ ህይወት እንዳትወጣ ማስፈራሪያ አድርገው ሊጠቀሙበት ነው እሱ በ3ቻ ሳይሆን አንዴ ካደረክ ካልደጋገምክ ሆድክ ቆስሎ ትሞታለህ ምናምን እያሉ በ3ዙ ያወራሉ all ሳክስ ህክምና አግኝቶ ደፋሪውን ገድሎ( ለፍርድ ) አቅርቦ ወደ ህይወት መመለስ ነው 🙌
Nov 09, 2021Are endewim wanidin nw mixelaw
Nov 09, 2021ande be chube ketewegag,,keza behuala eyetewegak menor tefelegalek🤔,,so endi mibal logic yelem.
Nov 09, 2021Endet gudat yaderesebehen neger tewedaleh? idk maybe phycological effect ynorewal enji wedeza enkuan aysabum
Nov 09, 2021Gays where u at
Nov 09, 2021አንዴ ስለተፈጸመ እንደዛ ሆኖ ይቀራል ማለት አይደለም። ይሄ ችግር ከገጠመ ጥሩ ሳይኮሎጂስቶችን አማክር፣ ጸበል ሂድ፣ ጸልይ።
Nov 09, 2021