🙏morning ; afternoon ለediting አሪፍ ምትሉት app የትኛው ነው ፣ ለsocial media ሳይሆን just birthday , wedding ምናምን ፎቶና video ማቀናበር ፈልጌ ነው (for fam) ...የዋህ ከሆናችሁ some idea share ብታረጉ ደስ ይለኛል lol Tnx 😽
Nov 09, 2021Kinmaster
Nov 11, 2021🙏morning ; afternoon ለediting አሪፍ ምትሉት app የትኛው ነው ፣ ለsocial media ሳይሆን just birthday , wedding ምናምን ፎቶና video ማቀናበር ፈልጌ ነው (for fam) ...የዋህ ከሆናችሁ some idea share ብታረጉ ደስ ይለኛል lol Tnx 😽
Nov 09, 2021Kinmaster
Nov 11, 2021የዋህነት ድሮ ቀረ 😂 but to cut edit and merge videos on your android, Capcut app is by far the best app I've seen for editing videos on the phone, try it
Nov 09, 2021Windows 10 የምትጠቀሚ ከሆነ ነጻ ቪዲዮ ኤዲተር አለ ። ከሌሎች ኤዲተሮች አንጻር ያለውን ጠንካራ እና ደካማ ጎን ባላውቅም ኝ አሪፍ እንደሆነ አቃለሁ። እኔም ትንሽ ነገር ሞክሬበታለሁ።
Nov 09, 2021KineMaster - for video Lightroom - for photo
Nov 09, 2021Le pc nw weys le mobile?
Nov 09, 2021Mix this apps to edit Vivacut Cupcut and Kainmaster, they are super perfect👌
Nov 09, 2021I know it's what everyone says but no one gives you the guide to teach yourself how to do it by yourself 🐺
Nov 09, 2021የዋህነትን ከዚህ ጋር ምን አገናኘው 😂😂🙈 ለማንኛውም የአዶቤ ምርቶችን ብትጠቀሚ ጥሩ ነው(ፎቶ ሾፕ/ኢሉስትሬተር/አዶቤ ፕሪሚየም/ላይት ሩም/... የመሳሰሉት) ወጣ ሲል ደግሞ (ቪዲዮ ኮልፒት/ፊልሞራ እና ፋይናል ከት ፕሮ)
Nov 09, 2021😂እንደሱም ብዬ ማንም ምንም አላለምኮ ፣ i think አፃፃፌ ትክክል አይደለም ለማለት የፈለኩት የዋህ ከሆናችሁ app suggest ከማረግ አልፋችሁ አሪፍ editing idea ጣል ጣል ቢያረጉ ብዬ ነው lol tnx tho😊💛
Nov 09, 2021Minoxidil yte agjalwe ?
Nov 13, 2021