ፍቅረኛዬ ጋ አንድ አመት የሚጠጋ ጊዜያትን በፍቅር አሳልፈናል በትምህርት ምክንያት ተራርቀን ነው የምንኖረው ነገር ግን በወር አንዴ እንገናኝ ነበር ይሁን እንጂ በሆነ ነገር ተጣላን እና ይቅርታ ብጠይቃትም አሻፈረኝ አለች ከዛ ስዘጋት እራሷ ጠፋህ ብላ ደወለች ማውራት ጀምረን በመሃል ግን የድሮ ቦይ ፍሬንዷ ጋ ፎቶ ተነስታ እሱ ፕሮፋይል አድርጎት አየሁ ስጠይቃት የድሮ ፎቶ መሆኑን ነገረችኝ ከዛ ማስረጃ ሳቀርብላት አመነች በተኮራረፍንበት ሠዓት እሱ ለበዓል ቤተሠቦቹ ጋ መጥቶ ተገናኝተው እንደነበር ነገረችኝ ከዛ ሁለተኛ እንዳትደውይ ብዬ ስልክ ዘገሁባት ትንሽ ቆይታ መደወል ጀመረች እኔ ግን አላነሳሁትም በበነጋውም ደወለች አነሳሁላት ፎቶ የተነሱት የእህቷ ሱቅ መጥቶ መሆኑን እና ምንም እንዳልተፈጠረ ምላ ነገረችኝ እንዲያውም የእኔን እና የእሷን ፎቶ ሁሉ በቴሌግራም እንደላከችለት ነገረችኝ ስልክም ስለዘጋሁባት ምግብ ሁሉ ሳትበላ እንዳደረች እና በህልሟም እንዳየችኝ ስትነግረኝ አምኘ ታረቅን ግን ከዛ በኃላ እኔ እንጅ እሷ አትደውልም ልተዋት ወይስ ልታገሳት? ምከሩኝ
Nov 09, 2021ኧረ ፍታት ብሮ ላሽ በል በጊዜ እንደዚ አይነት Sign Red Flag ነው
Nov 09, 2021