#education
እባካች የመጀመሪያው አጭር የልቦለድ መድብል ምን ነበር ፀሐፊው እና ምን ያህል ርእስ ነበረው ብቻ ሙሉውን መረጃ ላኩልኝ
Nov 08, 20216 engagements
እባካች የመጀመሪያው አጭር የልቦለድ መድብል ምን ነበር ፀሐፊው እና ምን ያህል ርእስ ነበረው ብቻ ሙሉውን መረጃ ላኩልኝ
Nov 08, 2021በኢትዮጵያ የመጀመሪያው አጭር ልብወለድ የጉለሌው ሰካራም ነው በደራሲ ተመስገን ገብሬ በ1941 ዓ.ም ህዳር 22 አዲስ አበባ ነፃነት ማተሚያ ቤት ታትሟል ብሮ
Nov 08, 2021Ya gulalew Sekaram
Nov 08, 2021Tobia yesafkut
Nov 08, 2021Afework gebre
Nov 08, 2021