ይህን ጥያቄ ቸከሶች ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል ከሆነች ልጅ ጋር ለብዙ ጊዜ tg ላይ እንደ ጓደኛ አዉርተናል በርግጥ ስሜታችንን በይፋ ባንነጋግረም ግንኙነታችን ወደ ፍቅር ግንኙነት እንዲለወጥ ሁለታችንም ጋር ፍላጎቱ ነበር ግን ከሰሞኑን እሷ ከሆነ ልጅ ጋር ሲዝናኑ ምናምን የተነሱትን ፎቶ አስር ጊዜ ፕሮፋይል ታደርጋለች እና እኔን አልፈልግህም ሳብ ማለቷ ነዉ?
Nov 08, 2021ሊሆንም ላይሆንም ይችላል !ምን አልባት ትኩረት ለመሳብ ነው !ስለፎቶዎቹ ይጠይቀኛል ወይ ብላ ሊሆን ይችላል !አንተ ግን በጭራሽ ስለፎቶዎቹ ስለልጁ እንዳጠይቃት፣
Nov 08, 2021