ጥያቄ #ለሙስሊም ወንድሞቼ ማብራሪያም ብትሰጡበት። #1. በምድር ላይ አግብታችሁ ተጋብታችሁ እንደምትኖሩ ከሞት በውኋላ ባለው ሕይወት እንደ መላእክት ነው የምትኖሩት ወይንስ በሰማይም ትጋባላችሁ? ወይንስ በምድር ካገባችኋቸው ሚስቶቻችሁ ጋር ነው የምትኖሩት? (ከአንድ በላይ እንድታገቡ እምነታችሁ ስለሚፈቅድ በማለት ነው ያበዛዋቸው። #2. በኛ በኦርቶዶክሳዊያን ሀይማኖት ነብያት ሐዋርያት ሰማእታት ባጠቃላይ ቅዱሳን በሕይወት እያሉም በሥጋ ሞት ከተለዩ በውኋላ በረገጡት መሬት በኖሩበት ስፍራ በገደሙት ገዳም በስዕል አድኅኖአቸው በአጽማቸው የሚያፈጽሟቸው ገቢረ ተአምራት እንዳሉ እናምናለን ለሙስሊም ወንድሞቼ ጥያቄዬ እዚኽ ላይ #ነብዩ_ሙሐመድ በ632ዓ.ም በተወለደ በ63 ዓመቱ ሞቶ በመዲና ከተቀበረ በውኋላ በአጽሙ የፈጸማቸው ገቢረ ተአምራት አሉ ወይንስ የሉም? #የመሞቱስ ምክንያት ምን ነበር? ስለቀና ምላሻችሁ አመሰግናለው።
Nov 08, 20211. @Hdjs beteru huneta melesolehal 2. Result (s.a.w) lemotachew meknayet yehonachew tekat kedem blo dersobachew NbR rezem selemil nw just google mareg techelaleh Lelaw #gebire teamr mnfnw esachew eKO Yale Allah fekad berasachew MNM yeteleye ngr madreg aychelum Allahen (s.w) teyekew gn ahun deres science yaregagetewn yeteleyayu teamrat asayetewal Like cherekan lehulet mekfel yemesaselu kmnm belay teleku teamr gn eske ahun deres MNM yalteberezewena le 23 ametat be aCher acheru werdo ngr gn MNM yemaygachew Quran nW
Nov 09, 2021