Urgent የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ ከኮምቦልቻ ነው የመጣሁት እና ግቢው ሁላችሁም ውጡ ብሏል የሆነች አዲስ አበባ ምትኖር ዘመድ አለች ብዙም አንቀራረብም እና የሸገር መታወቂያ የለኝም ሌላ ዘመዳችን ወደ ገዳም እንሂድ እያለች ነው ምን ይሻለኛል ለመወሰን ከብዶኝ ነው
Nov 08, 2021Ye bd university metawekiya yzesh AA negn. .. ayasasbm alemamshet ena kebet bzu gize alemewtat nw
Nov 08, 2021