እባካችሁ ስለ ላፕቶፕ የምታቁ መልሱልኝ Dubai Used Dell 7270 Core i5 8GB RAM 256 GB 18000ETB fair ነው ትላላቹ ዋጋው? ስንት ብር ቢሆንስ Safe ነው?
Nov 08, 2021ለትምህርት ከሆነ በዛ Price Dubai used arif laptop አለ ግን ይሄን ላፕቶፕ ለVideo editing , Gaming and streaming ከፈለከው ከታች ያሉትን ነገር ቼክ አርግ 1. ስንተኛ Generation እንደሆነ ቼክአርግ ከ 6 በላይ አሪፍ ነው ለi 5 2. 256Gb SSD ከሆነ ጥሩ HDD ከሆነ ግን ሌላ አማራጭ ፈልግ 3. ጌም የምትጫወትበት ከሆነ Graphics ካርድ Intel ከሆነ ብዙ ጌሞች ያስቸግሩካል ግን NVIDA or ሌላ Detected ካለው አሪፍ ያጫውትካል 4. CPU ስንት Ghz እንደሆነ ቼክ አርግ ከፍ ያለ ቁጥር ጥሩ Performance ይኖረዋል 5. ስንት CORE እንዳለው
Nov 08, 2021