#other
Guyz "ጠልሰም" ምን እንደሆነ ንገሩኝ??? ጥቅሙስ ምንድን ነው??? ጥንት አባቶቻችን ይጠቀሙበት እንደነብር የሆነ ጊዜ ላይ የሰማው ስለመሰለኝ ነው
Nov 07, 20213 engagements
Guyz "ጠልሰም" ምን እንደሆነ ንገሩኝ??? ጥቅሙስ ምንድን ነው??? ጥንት አባቶቻችን ይጠቀሙበት እንደነብር የሆነ ጊዜ ላይ የሰማው ስለመሰለኝ ነው
Nov 07, 2021ይሄው https://t.me/joinchat/RrQ3VjAQZK1zLBVQ
Nov 07, 2021ጠልሰም የድብትርና ነገሮች አስማት የሚፃፍበት እንደ ወረቀት የሚያገለግል ነገር ነው
Nov 07, 2021እስቲ በደንብ አብራራው ቤተሰብ😳
Nov 10, 2021