ሰላም ለናንተ ይሁን በጣም የምወዳት ልጅ ነበረች እና ለብዙ ጊዜ እናወራለን እንደምወዳትም ነግሪያት ነበር ግን አልተቀበለችም። እናም እሱን እንኳን እያወኩ በ text እናም ስልክ እየደወልኩ ለብዙ ጊዜ አዋራዋት ትንሽ ተስፋ ሰጠችኝ እሷም እኔም ተስፋ አድርጌ አንድ ቀን ከኔ ጋር ትሆናለች በሚል ሀሳብ ግን ምንም ባደርግ የማደርገው ለሷ በቂ አልሆነም ሰሞኑን ስጠያቃት በቃ ልወድህ አልቻልኩም ወደፊትም ልወድህ አልችልም ብላ ተስፋ አስቆረጠችኝ ግን ምንም ባደርግ መቀበል ከበደኝ በጣም መጥፎ ስሜት ገባው እና እንዴት ባደርግ ነው እሷን ልረሳት ምችለው? እንዴትስ ነው ከዚ ስሜት መላቀቅ ምችለው? እስቲ ሀሳባቹን ስጡኝ
Nov 07, 2021ወንድሜ ላንተ ያላት የትም አትሄድም በዚች ምድር 1ሴት ብቻ አይደለም ያለችው እ አሱን አስብ ከዛ የራስህን ኑሮ ኑር ከዛ ቀን በቀን እየረሳሀት ትመጣለህ ጊዜ መዳኃኒት ነው የሆነ ጊዜ ላይ በዚህ ነገር ትስቅበታለህ እመነኝ ወዳጄ
Nov 07, 2021