Be orthodox emnet wesha lemndn new betchristian maygbaw Dmet lemn yifkdlatal Eskene trgumu mtawku asrdugn
Nov 07, 2021ኢተሀቡ ቅድሳተ ለከለባት የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ። ይኽ ቃል አንድምታዊ ፍቺውን ስንመለከት ስጋዬን ደሜን በአይሁዳዊ ግብር ላለ ሰው አትስጡ ቢልም ለምን #ውሻ ለሚለው ጴጥሮስ በ2ተኛ መልዕክቱ የውሻን ግብር ሲገልጽ ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል ደሞ የታጠበች እሪያ(አሳማ) በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባለወ እውነተኞች ምሳሌዎች ሆነውባቸዋል። በማለት ውሻ ወደ ትፋቱ የሚመለስ እንስሳ ነው ወይንም ያስመለሰውን መልሶ ይመገበዋል ሰውም ንስሀ የገባበትን ሀጢያት መልሶ ይሰራዋል እናም ውሻ በዚኽ የተነሳ ነው። ድመት ከዚኽ የጸዳች ናት። እንጂ ውሻ በራሱ እርኩስ ሆኖ አይደለም። በሙስሊም ሀራም ነው ይላሉ ለምን ቢሉ መሐመድ የቀበረውን ወተት ስላወጣበት ነው።😁 ካልሆነ እስቲ እነሱ ጋር ያለውንም ምክንያት ያብራሩልን።
Nov 07, 2021