ገና የፍቅር ግንኙነት አልጀመርንም ገና የመተዋወቅ እና dating stage ላይ ነን፣ እና አሁን ሰሞኑን ልደቷ እየመጣ ነው ከዚ በፊት ቤት ማክበር እንደማትፈልግ እና ከኔ ጋር ብቻችንን ሆነን ማክበር እንደምትፈልግ በጨዋታ መሃል ነግራኝ ነበር። እና እስኪ ለብቻችን ሆነን ጥሩ ጊዜ ምናሳልፍበትን ቦታ እና ልደቷን እንዴት ባከብርላት ምትመክሩኝ ነገር ካለ እስኪ ሃሳባችሁን ውንድማችሁ ይሻል። አመሰግናለሁ!
Nov 07, 2021ወንድም ዓለም ስማኝማ😂😂 አንተ ስትተዋወቅ ቀደም ቀደም ብለኽ ስለ ልደት ቀን ምናምን አትጠይቅ።ስለ ልደት ቀን እንኳን የሚያስወራ ሀሳብ ከተነሳ ቶሎ ቀይር ለምን የሴቶች ልደት በብዙ ጓደኞቼ እንደተመለከትኩት በተዋወቁ በወሩ ነው😂😂 ከዛ እንዴት ላክብር ጭንቀት። እንዴ እርሳውና ሰርፕራይዝ አርጋት እስኪ😂😂😂
Nov 07, 2021